ebook img

Biblical Principles for Reconciliation and Good Cultural Practices PDF

20 Pages·13.297 MB·Amharic
by  
Save to my drive
Quick download
Download
Most books are stored in the elastic cloud where traffic is expensive. For this reason, we have a limit on daily download.

Preview Biblical Principles for Reconciliation and Good Cultural Practices

የማስታረቅ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆዎች መጽሐፍ ቅዱስ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ስንኖር ከሰዎች ጋር ጤናማና መልካም ምሳሌነት ያለው የፍቅርና የሰላም ኑሮ እንድንኖር ይመክረናል። ሰዎች ነንና አልፎ አልፎ በመካከላችን አለመስማማትና ግጭት ቢፈጠር እንዴት ባለ ሁኔታ እርቅና ሰላም መፍጠር እንዳለብን እንዲሁም የተጣሉትን ወገኖች በእንዴት ያለ ጥበብ ማስታረቅ እንዳለብን መሠረታዊ መርሆዎችን ይሰጠናል። ከእነዚህ መርሆዎች መካከል ጥቂቶቹ በዚህ አነስተኛ መጽሐፍ ለምሳሌነት ተጠቅሰዋል። Title: የማስታረቅ አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆዎች እና መልካም ባሕላዊ ልምምዶች Title in English: Biblical Principles for Reconciliation and Good Cultural Practices Language: Amharic as spoken in Ethiopia Type of book: spiritual Illustrations by: Senait Werku © 2015 Used with permission. Author: SIL AIM Scripture Engagement Department July 2015 First Edition 1,000 copies © SIL AIM ኤስ አይ ኤል ኤ አይ ኤም SIL Affiliated International Ministry Addis Ababa, Ethiopia 2. አንድ ሰው በንብረት ላይ ጉዳት ቢያደርስ የበደለው ሰው የተበደለውን ሰው በሽማግሌዎች አማካይነት  ይቅርታ እንዲያደርግለት ይለምናል። የማስታረቅ አገልግሎት መጽሐፍ የተበደለው ሰው ከአሁን በፊት በተመሳሳይ ግጭት የጎሳው  ቅዱሳዊ መርሆዎች እና መልካም አባላት ካሳ መቀበላቸውን ካጣራ በኋላ ካልተቀበሉ እርሱም ካሳውን አይቀበልም፤ነገር ግን በውል ይቀመጣል። ከዚህ ባሕላዊ ልምምዶች በፊት ካሳ የተቀበለ ካለ ካሳውን ይመልሳል። በመጨረሻም ሽማግሌዎች እንዲህ አይነት ግጭት ዳግመኛ  እንዳይፈፀም ማስጠንቀቂያ ሰጥተው የእርቁ ሥነ ስርዓት Biblical Principles for Reconciliation በዚሁ ይፈፀማል። and 3. አንድ ሰው ቀለል ያለ ጥፋት ቢያጠፋ ወይም ቀለል ያለ ጉዳት Good Cultural Practices በንብረት ላይ ቢያደርስ፣ አጥፊው ወደተበደለው ሰው ሽማግሌ በመላክ ብቻ እርቀ ሰላም ይሆናል ወይም ይቅርታ ይደረግለታል። 36 የማስታረቅ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆዎች መጽሐፍ ቅዱስ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ስንኖር ከሰዎች ጋር ጤናማና መልካም ምሳሌነት ያለው የፍቅርና የሰላም ኑሮ እንድንኖር ይመክረናል። ሰዎች ነንና አልፎ አልፎ በመካከላችን አለመስማማትና ግጭት ቢፈጠር እንዴት ባለ ሁኔታ እርቅና ሰላም መፍጠር እንዳለብን እንዲሁም የተጣሉትን ወገኖች በእንዴት ያለ ጥበብ ማስታረቅ እንዳለብን መሠረታዊ መርሆዎችን ይሰጠናል። ከእነዚህ መርሆዎች መካከል ጥቂቶቹ በዚህ አነስተኛ መጽሐፍ ለምሳሌነት ተጠቅሰዋል። 1. የተጣሉትን ሁለቱንም ወገኖች ማወቅ ያስፈልጋል። አስታራቂዎች የተጣሉትን ሰዎች ማንነት፣ ባሕርይ እና ተግባራቸውን ማወቃቸው ለማስታረቅ አገልግሎታችው ይጠቅማቸዋል። 2 35 በደራሼ ብሔረሰብ ባሕል 1. አንዲት ልጃገረድ ከተጠለፈች ሽማግሌዎች ወደ ተጠለፈችው ልጃገረድ ዘንድ ሄደው ጠለፋው የተካሄደው በፈቃዴ ነው እንድትል ይለምኑአታል። የልጁ ቤተሰብ ሽማግሌ ልከው ወደ ሸንጎ እንድትቀርብ  ይደረጋል። በሸንጎው ላይ ቀርባ ጠለፋው የተፈጸመው በራሷ ፈቃድ  መሆኑን ከገለፀች ወደ ባሏ ትሄዳለች። አባትየውም የደረሰውን ጉዳት በመዘርዘር ካሳ ይጠይቃል።  ሽማግሌዎች ያንን ካሳ ያስፈጽማሉ።  ባሏ ወደ ልጅቱ ቤተሰብ እንደገና ሽማግሌዎችን ይልካል።  ድርድር ከተደረገ በኋላ ጥሎሽ ለወላጆቿ ይሰጣል።  በመጨረሻም ድግስ ተደግሶ ሁለቱም ቤተሰብ ከተገባበዙ  በኋላ እርቅ በመካከላቸው ይደረጋል። በማስገደድ ነው ካለች ወደ አባቷ ትሄዳለች፡፡  አባትዬው ልጀቱ ያለፈቃዷ በመጠለፏ ካሳ ይጠይቃል።  ሽማግሌዎችም በማግባባት ካሳው ተቀባይነት እንዲያገኝ  ያደርጋሉ። 34 3 2. የተፈጠረውን ችግር በዝርዝር ማወቅ ያስፈልጋል። የችግሩን ምንነት ከችግሩ ባለቤቶች መረዳት አለባቸው። 3. ችግሩ የሚያመዝንበት ላይ (በተበዳዩ ላይ) ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። ትኩረት ማድረግ የሚያስፈልገው የተበደለው ሰው ለእርቁ የተዘጋጀ እንዲሆን ነው። 4. የተጎዳውን ሰው መልካም ተግባር መዘርዘር ያስፈልጋል። መልካም ተግባሩን መዘርዘር የሚጠቅመው አሁንም መልካም እንዲያደርግ ለማበረታታት ነው። 5. አስታራቂው ስለራሱ ሁኔታ ጠቅሶ በትህትና፣ በፍቅር እና በልመና መቅረብ ይኖርበታል። ስለ ራሱ ሁኔታ ሲባል ስለ አስታራቂው መልካም ምሥክርነት ማለት ነው። 4 33 የጠላፊው ቤተሰቦች ለተጠለፈችው ልጅ ቤተሰብ ጥሎሽ  ያመጣሉ። ከዚያም ተጋቢዎቹ የልጅቷን ቤተሰብ እግር ሊስሙ  ይመጣሉ። የሚያቀርቡት ጥሎሽ ሙሉ ቁጥር መሆን አለበት። በዚህ ሁኔታ እርቅ ይፈፀማል። · በ ሌ ብሔረሰብ ባሕል አንድ ሴት በሌላ ሰው ተደፍራ ካረገዘች ሽማግሌዎች ልዩ  ልዩ ምርመራ ያደርጋሉ። ያስረገዛትም ሰው ለሽማግሌዎች ምርመራ ትክክለኛ መልስ  እንዲሰጥ ይጠበቅበታል። ባልዬው ከተቀበላት የሚወለደውን ልጅም ተቀብሎ  ያሳድጋል ብዙ ጊዜ ባልዬው ሴቲቱን ባይቀበላትም ካሳ ተቀብሎ  ከምታገባው ሰው ጋር በሰላም እንድትኖር ከሁሉም ጋር እርቅ ያደርጋል። ሽማግሌዎች ያስረገዛትን ሰው ለጥፋቱ የሚመጥን ቅጣት  ይጥሉበት እና ከከፈለ በኋላ ከሴትዬዋ ባል ጋር ያስታርቁታል። ዋናው ሽማግሌ እርጥብ ቅል ለሁለት ሰንጥቆ ከቅሉ ውስጥ  የሚገኘውን ውሃ እና ፍሬ በሴትዬዋ ላይ ይረጭባታል። ከዚያም ከባሏ ጋር እንድትታረቅ ይደረጋል። 32 5 6. የአጥፊውን (የሌላውን ወገን) መልካም ሁኔታ መጥቀስ ያስፈልጋል። ተበዳዩ የአጥፊውን መልካም ተግባር እንዲያስተውልና ለይቅርታ እንዲዘጋጅ ለማድረግ ይጠቅማል። 7. ማስታረቅ መስዋዕትነትን ሊጠይቅ ይችላል ለዚህም ዝግጅትን ይጠይቃል። የጊዜ፣ የገንዘብ እና ራስን ዝቅ የማድረግ መስዋዕትነት ሊጠይቅ ይችላል። 8. ጥልቅ ጉዳትን ፈጽሞ ይቅር ለማለት ጊዜ ይወስዳል። ውጫዊ ቁስል ለመዳን ጊዜ እንደሚወስድበት ውስጣዊ ጉዳትም እንዲሁ ለመዳን ጊዜ ይወስዳል። 9. ይቅርታ በደለኛው በሚያደርገው ነገር ላይ አይወሰንም። በደለኛው አንድ መልካም ነገር ስላደረገ ሳይሆን ይቅርታ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ስላመንበት መሆን ይገባል። 6 31 በዛይሴ ብሔረሰብ ባሕል 1. በመስኖ ውሃ ምክንያት ግጭት ከተፈጠረ በሁለቱም ወገን ሽማግሌዎች ይመረጡና የተጣሉት ወገኖች  በሽማግሌዎች አማካይነት እጅ ለእጅ ተያይዘው እንዲታረቁ ይደረጋል። ያጠፋው ሰው ለሽማግሌዎች ካሳ እንዲከፍል ይደረጋል  ቅጣቱን ሽማግሌዎች ይወስናሉ። 2. በእርሻ መሬት ድንበር ምክንያት ግጭት ከተፈጠረ የተጎዳው ሰው ሽማግሌ ይልካል  ሽማግሌዎች ቦታውን በጋራ ይመለከታሉ  ሽማግሌዎች ድንበሩን ወስነው ያስሟሟቸዋል  ከዚያ እጅ ለእጅ ተያይዘው ይታረቃሉ  ለሽማግሌዎችም አዋጥተው ገንዘብ ይሰጣሉ።  3. የጠለፋ ጋብቻ የጠላፊው ወንድሞች እና ቤተሰቦች ገንዘብ ይዘው ወደ  ልጅቷ አክስቶች ይሄዳሉ። ለአክስቶች እና ለእናቶች ልዩ ልዩ ስጦታዎችን በመስጠት  ቁጣውን ያበርዳሉ። ዋና ሽማግሌ የልጅቷን አባት ይመክራል ያባብላል።  ሌሎች ሽማግሌዎች በልጅቷ አባት ደጅ ላይ እየተንከባለሉ  ይለምናሉ። ይህንን ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ያደርጋሉ።  30 7 10.ይቅርታ በቀልን ለእግዚአብሔር መተው ነው። የእኛ ድርሻ መፍረድ ሳይሆን ይቅርታ ማድረግ ብቻ ነው። 11.ይቅርታ ሕመማችንን ወደ ኢየሱስ ማምጣትን ይጨምራል። በግጭቱ ምክንያት የደረሰብንን ጉዳት ወይም የውስጥ ጉዳት ወደ ኢየሱስ በጸሎት ማቅረብና እርሱ እንዲፈውሰን እንዲሁም ለይቅርታ እንዲያዘጋጀን መጸለይ ያስፈልጋል። 12.ይቅርታ ከቁጣ እና ከቂመኝነት ነፃ ያደርገናል። 13.ይቅርታ ማድረግ የእግዚአብሔርን ይቅርታ እንድንቀበል ይረዳናል። ‹‹ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁም እናንተን ይቅር ይላችኋል›› ማቴዎስ 6፡14 8 29

See more

The list of books you might like

Most books are stored in the elastic cloud where traffic is expensive. For this reason, we have a limit on daily download.